An investment in knowledge pays the best interest

image Follow Us:

Registration Form

    ፕረቶር ቢዝነስ ኮሌጅ በድህረ ምረቃ መርሃግብር በሁለት የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች ማለትም 1ኛ. ማስትሬት ዲግሪ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽንና

2ኛ. ማስትሬት ዲግሪ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ለተከታታይ ስምንት አመታት በጥራት አሰልጥኖ የሚያስመርቅ ኮሌጅ ነው። አሁንም ኮሌጁ የአገልግሎት አድማሱን በማስፋት በሁለት የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች ማለትም1ኛ. በማርኬቲንግ ማኔጅመንትና2ኛ. በአካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት መስኮች እንዲሁም በቴክኒክና ሙያ ከደረጃ 1 እስከ 4 ከፍቶ ትምህርት ፈላጊዎችን በጥራት አሰልጥኖ ለማስመረቅ ዝግጂቱን አጠናቋል። በመሆኑም ከላይ በተጠቀሱት ፕሮግራሞች ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ከዚህበታችበተዘጋጀው ሊንክ በመግባትና በመሙላት ፍላጎታችሁን እንድትገልፁ ስንል እንጠይቃለን።

Follow Registration link Bellow :

 

 

https://forms.gle/SMYUiXLnfRdMnpPQ6

 

 

For Short term Registration Follow The Bellow link:

https://forms.gle/YsfLheBgQcJ11aJJ6

 

 

 

 For MCM/ MBA Online Registration Klick the Bellow link:

      https://forms.gle/kY1SNM63635MtaHt9

Academic Calendar

Pretor has lounched  Academic Calendar for the year 2019.

Read More +

Upcoming Events

Pretor students and visitors can get information about the events.

Read More +

Pretor Notice

Notice from regstrar, acadamic or administrative Department.

Read More +

Our Uniqueness

The uniqueness of our College is expressed in that:-

Read More +